
Family-friendly community church committed to teaching biblical truth and sound doctrine which leads to a life of genuine godliness and sincere devotion to God.
The Ethiopian Christians Fellowship Church is a family-friendly community church committed to teaching biblical truth and sound doctrine which leads to a life of genuine godliness and sincere devotion to God.
የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በሂውስተን ቴክሳስ፥ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ አስተዳደር ክልሎች ሙሉ ጊዜአቸውን የሰጡ በርካታ ሚሲዮናውያንን አሰማርታለች። ይህን አጣዳፊ የወንጌል ማዳረስ ሥራ ለማከናወን ቤተ ክርስቲያናችን ከደቡብ ኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያኖች ኅብረት ሪፍት ቫሊ ቪዥን ፕሮግራም ጋር የተባበረች ሲሆን፤ በአስራ አምስት ሚሲዮናውያን የተጀመረው የቤተ ክርስቲያናችን ድጋፍ ባሁኑ ጊዜ ሠላሳ አምስት ሙሉ ጊዜያቸውን ለወንጌል የሰጡ ያገር ተወላጅ (indigenous) ሚሲዮናውያንን በመደገፍ ሥራው በመቀጠል ላይ ይገኛል።
ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ የቤተ ክርስቲያናችን ድጋፍ ለሚሲዮናውያኑ ጥበቃና የሥራ መሳካት በመፀለይና የሚሲዮናውያኑን ደመወዝ በመክፈል ላይ ያተኮረ ቢሆንም፥ ከረጅም ጊዜ ዕቅድ አኳያ ግን አጠር ያሉ ሚሲዮናዊ ጉብኝቶችንም ሊያጠቃልል እንደሚችል ይታሰባል። እነዚህ የአጭር ጊዜ ሚሲዮናዊ ጉብኝቶች የተለያዩ ሥልጠናዎችን ለመስጠትና በዚያውም አንዳንድ የቀለጠፉ ያሰራር ዘዴዎችን ባስተዳደር ስራ ላይ ለተሰማሩ ወገኖች መስጠትንም ያጠቃልላል።
በቅርቡ በደረሰን ዘገባ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ የመስቀል አልባ ሐይማኖት ተከታዮች ወንጌልን የመስማት ዕድል ሲያገኙ ከሰሙትም መካከል አብዛኛዎቹ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ብቻ ሊገኝ የሚችለውን የእግዚአብሔርን ልጅነት በጌታ ፀጋ አግኝተዋል። በተጨማሪም የሌሎች ሐይማኖቶች ተከታዮች የነበሩና፥ እንዲሁም አስቀድሞ የተፈጠሩ ነገሮችን ያመልኩ የነበሩ ሰዎችም የወንጌል ብርሃን እንደበራላቸው ልንገነዘብ ችለናል።
ይህ ወንጌልን ላልሰሙ ወገኖች የማዳረስ አጣዳፊ ሥራ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት በሚያደርጉት አመታዊ የገንዘብ አሰባሰብ ዘመቻ (fund raising) የሚደገፍ ነው። እስካሁን በነበሩት የገንዘብ አሰባሰብ ምሽቶች አብዛኛዎቹ የቤተ ክርስቲያን አባላት የሚሳተፉ ሲሆን፥ በየአመቱ በተሳታፊዎች ቁጥርና በግል መዋጮአቸው ያልተቋረጠ ዕድገት ተሰተውሏል።
በዚህ ታላቅ ተጋድሎ ተሳታፊ መሆን ከፈለጉ፥ በመጀመሪያ ሚሲዮናውያኑን በፀሎት ወደ እግዚአብሔር የፀጋ ዙፋን በማቅረብ የመተባበር ዕድል አለዎ። በተጨማሪም ይህንን ጥረት በገንዘብ የመደገፍ ሃሳብ ካለዎ ከዚህ ድረ ገፅ የወደዱትን ያህል አስተዋፅዖ ማድረግ ይችላሉ።
Emmanuel Baptist Church
214 meter
St. Joseph Syro-Malabar Catholic Church
222 meter
Miss me with that Kna inbreeding.
Good genetic variation.
First Baptist Church
242 meter
Holy Family Catholic Church
1 miles
Each time that l go to mass there the priest after mass welcome guess. I go so regul...
Together We Stand Chrisitan
1 miles
Today was my fiance and my first visit. Our friends invited us to an event. We had a ...
First United Methodist Church - Missouri Cit...
1 miles
If you are looking for a church home look no further. This church has wonderful frien...
One Life
1 miles
Truly a great place to serve and worship! Pastors Keith Somerville and Vondell Smit...
All Nations Christian Church
2 miles
Missouri City Church of Christ
2 miles
Missouri City Church of Christ
2 miles
I have been a member here since 2011. Best church I have ever attended. I have learne...
Baca Christian Center
2 miles
Murphy Road Church of Christ
2 miles
Heritage Baptist Church
2 miles
A community church -- not too big or small -- transparent -- diverse -- hymns & prais...
The Freedom Center
2 miles
Our family loves this church!! It’s Bible based and nondenominational. Praise & Worsh...
Cornerstone Baptist Church
2 miles
to add Ethiopian Christians Fellowship Church map to your website;
We use cookies and other tracking technologies to improve your browsing experience on our website, to show you personalized content and targeted ads, to analyze our website traffic, and to understand where our visitors are coming from. Privacy Policy